Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ፋንታሁን ገ/ሚካኤል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀረጓ ቦጋለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/132503 30/07/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Bekur (Mar 02, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናነስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Mar 04, 2026) Invitation to Re-bid National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute /ATI/ IFB Title: Pullets & Day old chicken
The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply of 60,000 Pullets (Lot I) and 22,500 Day Old Chickens (Lot II).
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጅማ ዞን የኦሞ ቤሮም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው መንገዶች እና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት ለ2019 አ.ም በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ መንገዶች ለመጠገን እና አዲስ መንገድ ለመስራት የማሽነሪ ኪራይ (Rental) ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን የኦሞ ቤሮም ወረዳ ገንዘብ ጽቤት የወረዳው መንገዶች እና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት ለ2019
በጅማ ዞን የኦሞ ቤየም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን የኦሞ ቤየም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት
የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር001/2019 የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ከዚህ
የአምሀራ ሳይንት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የመድሀኒትና የህክምና መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአምሀራ ሳይንት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የመድሀኒትና የህክምና መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማሰራት እና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ሎት1 የፕላስቲክ የህጻናት ወንበርና ጠረጴዛ ሎት2 የተማሪ መቀመጫ
The Ethiopian Biodiversity Institute (EBI) is Seeking a National Consultant Firm to Conduct Socioeconomic Studies, Market Analysis, and Develop Business Plans for Agrobiodiversity Products to Promote Sustainable Development and Community Resilience.
Ethiopian Herald (Aug 21, 2026) Re-Bid Invitation for Consultancy Service: Bid Announcement No. 02 Background Ethiopia’s biodiversity faces severe and
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎችየሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-08/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው
የቦታው ስፋት 288.82 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ት አስቴር ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወት ፀዳለ