Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኮ/R01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሚድሮክ ናኒ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘውን ሕንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የሕንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በሕንጻ ስር የሚገኝ አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 21, 2025) 1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ ስንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን
የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያግልፅ የጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/007/2018 በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ
በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና ፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት ሊያስራው ለፈለገው
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያስራው ለፈለገው የጥገና ስራ በጥቃቅን እና አነስተኛ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የተደራጁ ሆነው ደረጃቸው አነስተኛ መብቃት እና ከዚያ በላይ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማስራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Armstrong Ceiling ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DC/SE/159/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ
በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎጊ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም የደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
FAWE Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Field Fuel Vehicle
Ethiopian Herald(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid for purchase of Field Fuel Vehicle
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የህክምና እቃ፣ ለምግብ ማደራጃ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች፣ የህክምና እቃ ጥገናና ሰርቪስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገናና ሰርቪስ፣ የፕሪንተር ቶነር ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ቁጥር 2/2018 የዘውዲቱ መታሰቢያ
The Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise Has Secured a Budget for the Procurement and Supply of Submersible Pumps, Motors, and Control Boards/switchboards with All Necessary Accessories
Ethiopian Herald(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bids 1. Bishoftu Town Water Supply and
The Somali Regional State Roads Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Provision of All Necessary Labor, Materials, and Equipment for the Construction Work of the Road Projects
Ethiopian Herald(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Bid Somali Regional
በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት፤ የእስቴሽነሪና የጽዳት ዕቃዎችን፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችንና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት የቢሮ ጽህፈት መሣሪያዎችንና አላቂ ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018
ወላይታ ዞን የቦዲቲ ከተማ መ/ደ/ፍ/ቤት በ200 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሃያ ሁለት ቅጠል ቆርቆሮ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ ትዝታ ሞታ እና በአፈጻጸም