Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 02, 2026) ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ግ/ጨ/ቁጥር 46/2018 የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር በሚገኘው ቢሯችን እና ኮምቦልቻ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የሚገኙትን

የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር በሚገኘው ቢሯችን እና ኮምቦልቻ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የሚገኙትን ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 02, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብቶች እነ ወ/ሮ ሔለን ጩፋሞ (4 ሰዎች) እና በፍርድ ባለእዳ ወ/ሮ ፋንቱ ነጋሽ መካከል ያለውን የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ በአዳማ ከተማ፣

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ ለ2ኛ ጊዜ አውጥቷል

Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dedd84a5-d543-4eb8-bbcb-d600a404e8b6/open Reference Number: MoLS-NCB-G-0074-2018-BID-Open Lot Reference: 0016 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ministry of Labor and Skills: በድጋሜ ጨረታ የወጣ የትራክተር ግዥ/ለአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ/

Addis Zemen(Jan 02, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/4B/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ERCS Oromia Regional Office Invites Eligible Bidder Who Have Legal Licenses and Experience to Procure Printing Material

Ethiopian Herald(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to Bid ERCS Oromia Regional Office invites eligible

Dynamic Micro Finance Institution (DMFI) Kindly Invites All Interested and Certified Auditors, Licensed by the Accounting and Auditing Board of Ethiopia (AABE), to Participate in the Bid to Conduct an Audit on its Books of Accounts and Financial Statements for the Fiscal Years that Will End June 30, 2026, 2027, and 2028

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የመርሐቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የመንገድ ስራ የማሽን ኪራይ በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መከራየት እና ከዚህ በፊት የመ/ወ/አስ/ፅ/ቤት G+5 ህንፃ ግንባታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በ27/02/2018 ዓ/ም በደረጃ 4Gc/Bc እና በላይ ባሉ ኮንትራክተሮች ለማስገንባት ማስታወቂያ አውጥቷል፤ ስለሆነም የደረጃ ማስተካከያ ማድረግ ስለተፈለገ በደረጃ 3Gc/2Bc እና ከዚያ በላይ ያሉ ኮንትራክተሮች በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን

The Oromia Roads and Logistics Bureau (ORLB) Wants to Hire Local Highway and Bridge Consulting Firms to Provide Design Review, Construction Supervision, and Contract Administration Services for Five Different Road Projects (two Asphalt and Three Gravel)

Ethiopian Herald(Nov 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   NOTICE OF INVITATION FOR BID Procurement Reference Number: –