Re-Invitation Tenders in 2021
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ፣ ሰብል ሽያጭ እና የመጋዝን የወለል ጥገና የአገልግሎት ግዥ ለመጀመሪያ ጊዜ በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ የሚገዙትን መግዛትና የሚሸጡትን መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን (መኪናዎች እና ባለ 3 እግር ባጃጅ) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ ገቢ/የሚ/ተሽ/01/12/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በአዋጅ ቁጥር 280/2014
የምዕራብ ጐጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በደምበጫ ከተማ ቀበሌ 01 ውስጥ በአፈ/ከሣሽ ህንፃ ውስጥ የሚገኙት የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ ደጅ አዝማች ኃይለየሱስ ፍላቴ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሣሽ ህብረት ቴክኖሎጅ ኮሌጅ
በደቡብ ጎንደር ዞን የወገዳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት G+5 የቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ እና የሬቴይኒግ ወል ግንባታ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን መለየት ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የወገዳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት G+5 የቢሮ ህንፃ
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ ዋና መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት የእንስሳት መድሃኒት እና ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ ዋና መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ሎት
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የቻግኒ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የገቢ ግዥ ፋይ/ን/አስ/የስራ ሂደት በያዘው በ2019 በጀት አመት የፋይናንስና የንብረት እንቅስቃሴ ስራ ኦዲት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ እና ሶላርና የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች አቅርቦት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የቻግኒ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የገቢ ግዥ ፋይ/ን/አስ/የስራ
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service: Procurement of Medical Supplies
Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0862add8-d230-4b6a-a416-632966b4fccd/open Lot Information
Dire Dawa University: Procurement of Office Equipment /ለቢሮ ማስዋቢያ የሚያገለግሉ ሙሸማ የፕላስቲክ፣ መጋረጃና ምንጣፍ/
Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5d17780b-2deb-40e5-8123-1fdc56999b3e/open Lot Information