Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump & Electro Mechanical Tools

Addis Zemen (Feb 14, 2025) INVITATION FOR BID Re-bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-017/2025 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement of Submersible pump &

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ የግል ማህበር በተለያየ አካባቢዎች ባሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህንጻ ወለል ላይ የሚገኙ ንግድ ቤቶች የማጠናቀቂያ ሥራ ለማከናወን ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግዛት ሥራውን ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 14, 2025) ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nomminees PLC) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ CN/NCB/17/17 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ የግል ማህበር በተለያየ አካባቢዎች ባሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህንጻ ወለል

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 14, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጥላሁን ድንቁ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዘነበች አየለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/141357

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በሥሩ በሚገኙ ጥገና ፕሮጀክቶች ማለትም በግቤ – ጅማ ፣ በጅማ – ቦንጋ – ሚዛን ፣ በዋቻ-ማጂ ፣ በጊንቦ – ጎጀብ ድሪ መገንጠያ ፣ በቦንጋ – ፈለገሰላም – አመያ – ጭዳ ፣ በዲዴሳ ወንዝ 1 የምበሮ በደሌ ፣ በዲዴሳ ወንዝ 2 – በደሌ በሎኮ ድልድይ ግንባታ ፣ በመቱ – አልጌ ፣ በመቱ – ሶር ፣ በመቱ – ጋምቤላ -ኢታንግ ፣ በሲግሞ ከተማ ፕሮጀክቶች ለሚሰራቸው የመንገድ ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከታች በሠንጠረዡ የተገለፁትን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች