Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/81bf2235-f924-4e5a-9e92-6e585599765e/open Lot Information
Livestock Development Institute፡ Procurement of Agricultural Equipment
Addis Zemen(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር:-SSNT-T585 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሎት አንድ (lot-1) የተማሪዎች ማደሪያ ማስፋፊያና ተያያዥ መገልገያዎችን እንዲሁም ለሎት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተማሪዎች ማደሪያ ማስፋፊያና ተያያዥ መገልገያዎችን እንዲሁም አዲስ ትምህርት ቤት ፕሮጀክት ግንባታ ማስተር ፕላንና ዲዛይን ክለሳ፣ የግንባታ ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር የምክር አገልግሎት የሚሰሩ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Government(Nov 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/94f6db3e-45ce-48c3-bf41-f927bf5f9531/open Reference Number: BRU-NCB-G-0011-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: BRU/N/G/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Borana University፡ Procurement of Construction Materials
Addis Zemen(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞት ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና
የመንግስት ሠራተኞት ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና ለመስክ ጽህፈት ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የአጥር እና የቤት ጥገና እጅ ዋጋ፣ የደንብ ልብስ ስፌት እጅ ዋጋ፣ የጭነት አገልግሎት፣ የሥልጠና መስተንግዶ፣ የተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክል ጥገና፣ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ እና የህትመት ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋ
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኡላ ዱላ 2ኛ ደ/ት/ቤት የትምህርት እቃዎች፣ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸሮች፣ ፕላንት ማሸነር፣ የላብራቶሪ ግብዓቶች፣ የሕክምና እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የኡላ ዱላ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የትምህርት
Amhara National Regional State W/Gojjam Zone Dembecha Zu/ Woreda Finance Office Now Invites Eligible Bidders Who Have General Construction (GC) Licenses for the Construction of Bridge
Invitation for Bids (IFB) Amhara National Regional State west Gojjam zone Dembecha zu/woreda finance office Food System Resilience Program (FSRP)
የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና ሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣
በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 1 ስር የሚገኘው የልደታ ሰላም የመደ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 1 ስር የሚገኘው የልደታ ሰላም የመደት/ቤት በ2012 ዓ.ም. በጀት
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Decor
Invitation for Bid LOT-086 Purchase Requisition of CAR DECOR FOR RIV O Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0035-2017-PUR Object of
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ፕላስቲክ ስላብ የመጸዳጃ ቤት ክዳን ግዥ፣ ፈሳሽ ሳሙና ለማምረት የሚያገለግሉ ኬሚካሎችን ማለትም LABSA, SLES, Caustic Soda, Citric Acid, Sodium Silicate, CMC, Perfume & Formalin፣ የእጅ መታጠቢያ እቃ ግዥ ባለ 20 ሊትር ባልዲ ፎሴት ያለው፣ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ጨርቅ ግዥ፣ የሳኒቴሽን ግብይት ማዕከል ግንባታ ወይም ማንኛውም ቁሳቁስ ግዥ በኮንስትራክሽን በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆነ መወዳደር ይችላል፣ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ጨርቅ ስፌት ማሽን ግዥ፣ ስምንቶ እና ፌሮ ባለ እና ባለ 6 ግዥ እና አሸዋ እና ኮረት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጋ/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ከጤና ሚ/ር ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች
Gada Special Economic Zone Authority Now Invites Bids from National Competitive Bidders Who Are Eligible and Capable of Supplying Multi-role Industrial Drone
INVITATION TO BID OROMIA REGIONAL STATE GOVERNMENT GADA SPECIAL ECONOMIC ZONE AUTHORITY (GSEZA) Procurement Ref No: GSEZA/NCB/001/2024 Gada Special Economic
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ አለሙ ደብሬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትርንጎ ሹሚ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ