Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Oct 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/005/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 29, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Oct 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4660c9c4-4954-46b5-a498-c628af4dbf3a/open Lot Information
ወሎ ዩኒቨርስቲ፡ ለእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል ለግንባታ ስራ የሚውሉ ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የመጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EAC 010/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ተጫራቾች
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል
በባሌ ሮቤ በጎባ ክ/ከተማ የሐጅ አደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የቢሮ፣ የደንብ ልብስ፣ ለስልጠና፣ የተለያዩ የምግብ አይነቶች እና ለምርት ስራ አገልግሎቶች የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ሮቤ በ ጎባ ክ/ከተማ የ ሃጅ ኣደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የቢሮ፣ የደንብ ልብስ፣ ለስልጠና፣ የተለያዩ የምግብ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ
የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ በ2017 በጀት ዓመት ለኩባንያው አገልግሎት የሚውሉ ለከባድ ተሽከርካሪዎች የሚያገለግል ጎማ፣ የቮልቮ፣ የሲኖ ትራክና የአይሱዙ መኪና መለዋወጫና የጋራጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወ.ት.ኩ/002/2017 የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ በ2017 በጀት ዓመት ለኩባንያው አገልግሎት የሚውሉ ለከባድ ተሽከርካሪዎች የሚያገለግል ጎማ፣ የቮልቮ፣
የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ምስ/አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት EAST OPEN 02/2017 የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት
በሲዳማ ክልል አሮሬሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር ዕቃዎች የቢሮ ወንበርና ጠረጴዛዎች እና የጽህፈት ቤት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልል አሮሬሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ 24 /ሃያ አራት/ ሴ/መ/ቤቶች በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚውል የጋራ
ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2016 ኬኛ የግብርናመሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፒክ አፕ ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን ተጫራቾችን በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ህ/ተ/በጎ/ፈ/ማ/ኮ/ህ 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን በግልፅ ጨረታ