Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ እና አስፈላጊ የሚባሉ ግብአቶች ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ስለሆነም አሸናፊዎች እቃውን

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/9 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Wants to Hire a Qualified Construction Contractor (GC Grade 6 or Above) to Build Specialized Facilities in Rural Areas of Ethiopia

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to Bid Procurement Number: ASDEPO/CW/020/2025 Action for Social Development

International Rescue Committee (IRC) – Ethiopia Program, Wants to Hire Qualified, Technically Competent Contracting Companies to Execute Two Different Construction Projects Related to WASH (Water, Sanitation, and Hygiene) Infrastructure in the Benishangul Gumuz Regional State (BGRS)

The International Rescue Committee (IRC) – Ethiopia Program Wants to Hire Qualified Contractors to Perform Borehole Rehabilitation (Well Development) Services

Reporter(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   INVITATION FOR BID The International Rescue Committee hereinafter referred to

The Clinton Health Access Initiative (CHAI) Invites Eligible Bidders for the Procurement of IUCD Insertion and Removal Equipment, Auto Clave, Neonatal Ventilator and Bubble CPAP

Reporter(Nov 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Invitation for Bid (IFB)Procurement of IUCD Insertion and Removal Equipment, Auto clave, neonatal ventilator and

የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በ2018 በጀት ዓመት ለአካዳሚው ስልጠናና የተለያዩ የውይይት መድረኮች የሚሰጡ የመስተንግዶ አገልግሎትን በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Bahir Dar University: Procurement of Aluminum Panel Board and Cable/CMHS/

Government(Nov 17, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f78acf67-2d50-4110-8237-bd04244b17b9/open Reference

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ለሌሎች አላቂ እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Red Cross Society South Ethiopia Regional Branch Wants to Construct Shelter Building in Wolaita Zone Abala Abaya Chawukare Kebele

Yedebub Nigat(Nov 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  INVITATION TO BID Procurement :-For Supply of Local Items / Materials. Ethiopian Red Cross

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር፡ የስጦታ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 17, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2e1f202b-7716-4acf-ab98-28a63cc957fa/open Lot Information