Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 04, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1104-0002-2025 ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) በኢትዮጵያ ሲቪል ማህረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ 1113/2011 መሠረት ዳግም ምዝገባ ቁጥር
ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) ያገለገለ አንድ ተሽከርካሪ (ማህንዲራ የመስክ መኪና) እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 22/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሸሻለው የጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ፡ ደረጃ አንድ 12 ሰው መጫን የሚችል ሚኒባስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/47b85c56-6f45-41e6-b495-c1491900d157/open Reference
Adama Science and Technology University፡ Procurement of Building Renovation Service
Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bb60d424-5e73-4c37-aceb-b15d803c2033/open Reference
ደ/ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጽህፈት መሳሪያ፣ አሌክትሪክ እቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ ህንፃ መሳሪያ፣ ጨርቃ ጨርቅ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለት/ክፍሎች እና
The Ethiopian Media Council (EMC) is Seeking a Qualified Consulting Firm to Develop a Fact-Checking Training Manual. This is Part of the EMC’s Broader Effort to Promote Professionalism, Self-regulation, and Capacity Building Within the Opening Ethiopian Media Sector.
2merkato.com(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! Ethiopian Media Council Expression of
የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ ሠራተኞች በሚሠሩት ፈረቃ የቁርስ፣ የምሣ እና የእራት የምግብ አገልግሎት መስጠት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በግዥ መለያ ቁጥር BTSC/NCB/Serv/08/2018/ የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ ሠራተኞች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ (OWNP-CWA-phase Two) ፕሮግራም በወረዳ ት/ጽ/ቤት እና በወረዳ ጤና ጽ/ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ ለማስገንባታ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል
በቂርቆስ ክ/ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም በቂርቆስ ክ/ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Good & Services
Addis Zemen(Nov 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ፦ ቁጥር 07/2018 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን