Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETE BD 1) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of different items and Consultancy Service as per stated below; Bid

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Consultancy Service

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 010/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሲሲቲቪ ካሜሪ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም አውቶ ሞቢል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተቋሙ ሰራተኞች የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2b818ba1-1142-4a7d-b444-bd91c19a01e2/open Reference

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: በአዲስ አበባ ከተማ የባለ አምስት ኮኮብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d727178c-549a-481d-af63-7863ee4de8dd/open Reference

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ባህላዊ የሆቴል አገልግሎት ግዥ(በአዲስ አበባ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a585c25b-9b7c-4bcf-b26d-eefc1fe9e4b8/open Reference

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: በቢሾፍቱ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ad4ed76d-e1c0-4aab-9385-a4370a3e1a63/open Reference

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9ce472ef-b807-416e-b0a9-472b7f0c9844/open Reference

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ: የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e47e6038-6fd6-45e3-ac84-8488796110a0/open Reference

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለታላቁ አንዋር መስጅድ አገልግሎት የሚውል ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር AAM 06/2018 የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለታላቁ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ኮተቤ ሳሊተምህረት አካባቢ ባለው የተቋሙ የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል ግንባታ ሳይት ላይ ተከማችቶ የሚገኘውን የግንበኛ ድንጋይ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) የድንጋይ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ኮተቤ ሳሊተምህረት አካባቢ ባለው የተቋሙ የቴክኖሎጂ

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት የእርሻ ማሽነሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች (Farm Machinery Spare Parts) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/ NCB/015/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት፡-  የእርሻ ማሸነሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች (Farm