Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 የግብር/ታክስ ከፋይ ስም ሞቱማቴ የግብርና ውጤቶች አምራችና አቅራቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 0040138708 የሚፈለግባቸው ግብር/ታክስ
በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/035/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Nov 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት በሀይሉ ብርሃኑ እና በፍ/ባለዕዳ ማህሌት ሲሳይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.213825 በቀን 26/02/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዋሽ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ መሰረታዊ ማበረታቻ እና ልማት ተነሺነት ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/318517
የተለያዩ ያገለገሉና አዲስ የቢሮ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት፣ የስልጠና መርጃ፣ የፅህፈት እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች የማሽነሪ፣ የጀነሬተር እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች እና የፈርኒቸር (ቋሚ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች) ሲሆኑ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየ6ኛ ዕዝ ግ/ጨ/ቁጥር 01/2017 ዓ/ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ፡- የፅዳት፣ የስልጠና
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመቆጣጠሪያ ጣቢያ ግንባታ የሚሆን የተለያዩ የግንባታ እቃዎች እና የግንባታ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በሎት ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጨረታ ቁጥር 003/2017 ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመቆጣጠሪያ ጣቢያ ግንባታ የሚሆን የተለያዩ የግንባታ እቃዎች እና የግንባታ የአገልግሎት
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪሎ ፒፒ ባግ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ–ምዘደውአዘ/ግጨ/ልዩ-3/2017 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ የተለያዩ ዓይነት ያላቸው ፖሊ ባግ (Poly Bags) በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/01 ሠነድ/2017 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሸቀጣ ሸቀጥ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 5 Procurement of የሸቀጣ ሸቀጥ አቅርቦት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሞተር ሳይክል በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት በፑል ለታቀፉ ሴ/ር መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የእህል አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 4 Procurement of የእህል አቅርቦት Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቅመማ ቅመም አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 3 Procurement of የቅመማ ቅመም አቅርቦት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ሲዳማ ክልል ባሕል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የእስቴሽነሪ፣ የሕትመት አገልግሎት /ዕቃ/ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 ሲዳማ ክልል ባሕል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የእስቴሽነሪ፣ የሕትመት አገልግሎት /ዕቃ/ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች