Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Oct 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/11b0984f-5233-41f7-861c-3fa773485f74/open Lot Information
Arbaminch University፡ Tyre/ የመኪና ጎማ
Government(Oct 25, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/caa826cf-f0fc-4b9e-8c54-74b164ecdefd/open Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0028-2018-PUR Object of Procurement: Water Pump ግዥ
Madda Walabu University፡Procurement of Water Pump
Government(Oct 25, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ca1fff51-9608-4b88-825b-9553da236ea7/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0086-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 148ለአንድነት ፓርክ
Prime Minister Office: Procurement of LED Light
Government(Oct 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/37c97c23-996e-4367-b34b-8858648f8f2a/open Lot Information
Arbaminch University: Procurement of Nails Bal 12 Mm Nails 10mm Nails Bal 9mm Nails 8mm
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያየ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የንግድ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉት
የአባይ ኮንስትራክሸን የተ የግ .ማህበር በ2017 ዓ.ም የተለያዩ የመስኖና መጠጥ ውሀ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ፣ ቀላል እና ከባድ ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስራት ይፈልጋል
የተሽከርካሪ እና ማሽነሪ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/ብግጨ/03/17 የአባይ ኮንስትራክሸን የተ የግ ማህበር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በአማራ ክልል
The Ethiopia Urban Water, Sanitation, Hygiene (WASH) Invites Eligible Bidders for the Supply, Installation, and Construction of WASH-related Infrastructure in 3 Cities of Bishoftu, Hawassa, and Harar
EXPRESSIONS OF INTEREST (EOI) EOI Number EQI/UWASH/001/2024 Description: Request for Expression of Interest for supply, Installation, and construction of WASH-related
ደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሸን ኮርፖሬሽን ለ2016 በጀት ዓመት ለህንፃ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ግዢዎችን ማከናወን ይፈልጋል
አገር አቀፍ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2016 ደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሸን ኮርፖሬሽን ለ2016 በጀት ዓመት ለህንፃ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ዕቃዎች አወዳድሮ መድኃኒት፣ የምርመራ ሪኤጀንት፣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና ማሽነሪዎች አኩፕመንት፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክል፤ ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የሚገኘው ነፃነት ብርሃን አፀደ ህፃናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 የትምህርት ዘመን የሚያስፈልጉ ዕቃዎች የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ጫማ፣ ፈርኒቸሮች፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የሚገኘው ነፃነት ብርሃን አፀደ ህፃናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 የትምህርት ዘመን የሚያስፈልጉ ዕቃዎች፡ ማለትም
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ቋሚ እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ትራንስፖርት፣ ህትመት፣ መጽሐፍ፣ መስተንግዶ፣ የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዢ መለያ
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪክ ኬብል ተጠቅልሎ የመጣባቸው የተለያዩ መጠን ያላቸው ኬብል ተሸካሚ ብረቶች እና ከግንባታ የተራረፉ ቁርጥራጭ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኤሌክትሪክ ኬብል መጠቅለያ ብረቶች እና የግንባታ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቦለኢፓ /ንማግጨ/01/2017 በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቦሌ
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የሞተር መለዋወጫ፣ የቢሮ ዕቃ ወይም ፈርኒቸር፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ግዥ ባቀዱት መሰረት ለክ/ከተማ በስሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት