Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/03/2018 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተቁ የጨረታ ዓይነት

የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. በጨረታው መሳተፍ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ቻግኒ ቅርንጫፍ ለአቶ ተዋቸው አምበሉ እና ወ/ሮ ጥሩነሽ ብርሃን ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለጸ መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 34/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች