Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 19/2018 በአዲስ አበባ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Oct 26, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን አክስዮኖች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/06/2018     ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ

ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Electric Power Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Kotobe Head Office Clinic & Training Center Fence Construction.

Addis Zemen (Mar 11, 2026) INVITATION FOR BIDS Bid Number: EEP/NP/NCB/11/2018 Procurement of kotobe head office clinic & training center

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር ጨረታ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የገሬኖጤና ጣቢያ የሠራተኞች ገላ መታጠቢያ ክፍል፣ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያና ከኢንስነሬተር የሚወጣ አመድ ማስወገጃ በተጠቀሰው ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ ለመገንባት/የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/ በግንባታ ዘርፍ ፈቃድ ባላቸው GC/BC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የደም ባንክ የሪጅናል ላቦራቶሪ ሰራተኞች የ2018 ዓ.ም. የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የደም ባንክ የሪጅናል ላቦራቶሪ ሰራተኞች የ2018 ዓ.ም

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 11, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ የህክምና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ለሁሉም ህብረተሰብ ክፍሎች

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Media Converter and Wifi Router

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/49851fe8-90e0-4966-bdbd-05a1a0ef5b19/open Lot Information

በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለራያ ቆቦ ወረዳ መንገድና ትራንስፖርት ጽህፈት ቤት ከመንጀሎ እስከ ፍል ውሃ ለሚያስገነባው የመንገድ ስራ የዶዘር ማሽን ኪራይ፣ የድልድይ ዲዛይን የማማከር ስራ ከደረጃ 5 እና በላይ የሆነ 3ኛ በካፒታል በጀት ለሴ/መ/ቤቶች የግንባታ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል