Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0011/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆነው በመጋዘን የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አርተፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ፡-ፊልሃ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተወሰነ የግል ማኅበር አፈ/ተከሳሽ፡ – እምቢ እንደበላይ በድህነት ላይ አክሲዮን ማኅበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ
በምዕራብ መንገድ መካከል ባለው 325.44 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተሠራ ባለሁለት ወለል ሕንፃ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EAC 027/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Desktop Computer (Community Pharmacy)
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ee9bf523-b5b1-4ee3-9b2b-5bcf2b6ddb67/open Lot Information Procurement
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Dental Equipment
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/94cc120a-9fea-4ccb-bdca-6abb45161a27/open Lot Information Procurement
Ministry of Foreign Affairs: Procurement of Distribution Switches
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c453b598-255a-4606-a5b6-f6cc74fc6bff/open Lot Information Procurement
አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያው የሚያገለግሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003 አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያው፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች
የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ HCO(Human Capital Operation)
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ስሪት የሆነ ሲኖ ትራክ 371 ፈሳሽ ጭነት ከነተሳቢው እና ያገለገሉ የነዳጅ ታንከሮችን እንዲሁም የእርሻ ባለ 4 እና ባለ 5 ምጣድ ማረሻ (disc Plough)፣ ባለ28 መከስከሻ (Disc Harrow) እና ባለ5 ቦይ ማዉጫ (ridger) ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com(Feb 19, 2026) ያገለገሉ ከባድ ተሸከርካሪዎች ፣ የነዳጅ ታንከሮች እና የእርሻ መሳሪያዎችሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/008/2018 ቢዝነስ ግሩፑ በጥሩ ይዞታ
Ethiopian Customs Commission: Procurement for Spare Parts/ Toyota Hilux Double Pick Up/ሞዴል፡-TGN1121L-DTTSKV/ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5b1d1349-f3e4-41aa-ac13-58aa892d141d/open Reference
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ: የቧንቧ ዉኃ በባለ 20ሺህ ሊትር ቦቴ መኪና ግዥ
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f0181a9f-acdf-4135-b354-49fcb29c553c/open Reference
Hawassa University: Annual Procurement Plan For Uniform
Government(Feb 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/42224e8a-4541-451b-ac9e-18c7b183534d/open Reference