Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Lessan(Dec 20, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዢ ቡድን ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ባጃጅ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኮ/R01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሚድሮክ ናኒ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘውን ሕንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የሕንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በሕንጻ ስር የሚገኝ አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 21, 2025) 1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ ስንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን
የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 30, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መዝገቡ ማንደፍሮ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኤፍሬም ማንደፍሮ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ካሜራዎች ከነሙሉ አክሰሰሪ Photo Camera with Full Accessories, Drone Camera with Full Accessories, YoloBox Extreme 4K All in One Live Stream and Hollyland Pryro S በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተጫራቾች መመሪያ የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ካሜራዎች ከነሙሉ አክሰሰሪ Photo Camera
ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) የመጀመሪያ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/001/2018 መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በጎፋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ለሣዉላ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ360 ተማሪዎች መቀመጫ ወንበር በቀረበዉ 3 ገጽ የወንበር ዲዛይን ስፔሲፊኬሽን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ወይም ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በጎፋ ዞን አስተዳደር ጽ/
ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ለመግዛት ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) የሁለተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት
የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ጀሚላ መሀመድ እና የፍ/ባለዕዳ ያሲን አብዱራህማን መካከል ስላለው የፍርድ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ፍጹም ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አለማየሁ አጥናፉ መካከል
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ቁጥር
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለማሽነሪዎች እና ከባድ መኪና የሚውል መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 30, 2026) ለሁለተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት