Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ef8ea31a-0dc3-45f3-8d56-7cb3676492d4/open Lot Information Procurement Reference Number: LDI-NCB-G-0053-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች
Livestock Development Institute፡ በድጋሚ የወጣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ግዥ ( 2nd Time Notice for Procurement of Construction Materials HLDC)
Government(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2d28fd2b-77fb-40af-922c-835674be4de8/open Lot Information
Hawassa University: Procurement of Food Supplies Cooking Oil/5 Litre Container/
Be’kur(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ደብረሮሀ ቅርንጫፍ ነ/ፈጅ ሶፎኒያስ ጎሹ
የሰሜን ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የጭቃ ኤል ሸኘ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur(Nov 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 በጀት አመት ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል የመኪና የጭነት ኪራይ ባሕር
የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የመኪና የጭነት ኪራይ ባሕር ዳር ደርሶ መልስ ኦክስጅን ሲሊንደር አስሞልቶ ጭኖ ለማምጣት እና መድሐኒት ከጎንደር ወደ መተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ዕቃ እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ
Agricultural Transformation Institute (ATI) Would Like to Notify the Extension to Bid Submission Deadline
NOTIFICATION OF EXTENSION TO BID SUBMISSION DEADLINE Dear All Bidders, We hereby notify you of an extension to the bid
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለእንስሳት እርባታ የሚሆን የቄብ ዶሮዎች መኖ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለእንስሳት እርባታ የሚሆን የቄብ ዶሮዎች መኖ ግዥ ቁ.ር 1 Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0195-2016-PUR Object of
የንፋስ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት በፑል አስተዳደሩ ስር ላሉት ጽ/ቤቶች ለ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/2017 የንፋስ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት በፑል አስተዳደሩ ስር
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የአደጋ መከላከያና ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አስ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/04/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሚከተሉትን የተለያዩ የአደጋ መከላከያና ደንብ ልብስ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና መቀመጫዎች እና የቴክኒከና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎችና የተሽከርካሪ ጎማዎች ለወረዳው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ወለጋ ዞን የጉደያ ቢላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መስሪያ
የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለመማር ማስተማር ሂደት የሚያገለግሉ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የአውቶሞቲቭ፣ ኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ፣ ማኒፋክቸሪንግ፣ የአይሲቲ ዕቃዎችን፣ ሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ የሆቴል እና ቱሪዝም እቃዎች፣ ቴክስታይል እና ጋርመንት እቃዎችን፣ የቲያትር እቃዎች፣ የውድ ዎርክ፣ የባዮ ሜዲካል ትምህርት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለመማር ማስተማር ሂደት የሚያገለግሉ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የአውቶሞቲቭ፣ ኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ፣ ማኒፋክቸሪንግ፣ የአይሲቲ ዕቃዎችን፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ንጽሂት ገ/ሚካኤል አና በፍ ባለዕዳ አነ አቶ መኮንን ገ/ሚካኤል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጕዳይ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ዳባ ደዎ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አልማዝ ረጋሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት