Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልገሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገስጹትን የዳቦ መጋገሪያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/RE/001/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኝ ብዛት ሁለት መጋዘን እያንዳንዱ የግቢው ስፋት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጋዘን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሀይለሚካኤል ጥላሁን እና የፍ/ባለዕዳ ስኖዝ ሪል እስቴት አ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/13030 በቀን ታኅሳስ 09 ቀን 2017

የቦታ ስፋት 659 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፈያ ኢንተርግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ማስታወቂያ BID # FIDO/0023/2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር የቁም ባህር ዛፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) የጨረታ ቁጥር ኢቅባማ/ግጨ-01/2018 የቁም የጨር ዛፍ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር ከማያስተዳድራቸው በእንጦጦ የተፈጥሮ

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ የታጠበና ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Herald (May 27, 2026) ማስታወቅያ ቁጥር 01/2018 ለምርት አገልግሎት የሚውል የሃገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል ለመግዛት የወጣ ማስታወቂያ ክፍል አንድ

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የSage 50 Accounting 2024/2025 (20 Users – Quantum US Version) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) የSage 50 Accounting 2024/2025(20 Users – Quantum US Version) ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፣LT/HT/H0/07/2026 ሕዳሴ

ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን Emergency Water Trucking Services Including 10,000 Litters Plastic Tanker Supply and Installation for Kumbi Woreda East Hararghe Zone as Indicated in BOQ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በድጋሚ የወጣ ጨረታ BID #FIDO/0022/2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ

ሪሰረክሽን ኤንድ ላይፍ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በተለያዩ የልማት ስራዎች ላይ የተሰማራ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈርት መሰረት መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 28, 2026) የተሸከርካሪዎች ግዢ ጨረታ ሪሰረክሽን ኤንድ ላይፍ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በተለያዩ የልማት ስራዎች ላይ የተሰማራ መንግስታዊ ያልሆነ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የSanitary Fixture አቅርቦት ግዥን አስመልከቶ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ አማካሪ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) የፋይናንስ አማካሪ አገልግሎት ግዥ ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር RE-LT/HT/05/2026 ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን

Friendship Support Association (FSA Invite Qualified & Registered Audit Firms to Submit Their Bids for the Audit of its Accounts for Three Fiscal Years from 2026 to 2028 G.C.

Addis Zemen (May 28, 2026) Invitation to Bid for External Audit Friendship Support Association (FSA) is a local organization working