Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሽ/ዲ/055/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የማዞሪያ ዱራሜ ዱርጊ ኦሞ ወንዝ መንገድ ግንባታ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የማዞሪያ ዱራሜ ዱርጊ ኦሞ ወንዝ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን መስሪያ ቤታችን አዲስ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ መሥራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታቁጥር ግ-12/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ Construction material፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Plastic
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ Construction Material፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Plastic Tile፣ ምግብ ነክ እና የእይታ መሣሪያዎችን (መነጽር) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 121 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፦ 1. አሉሚኒየምና አሉሚኒየም ነክ ቁሳቁሶችና ቶቦላሬዎች
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ግሪን ኢንሼቲቭ ኢትዮጵያ የልማት ድርጅት ከ2025 እ.ኤ.አ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ዓመታት ሂሳቡን የሚመረምርለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ግሪን ኢንሼቲቭ ኢትዮጵያ የልማት ድርጅት መንግሥታዊ ያልሆነ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ግብረሰናይ ድርጅት
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን እስታንዳርዳቸውን የጠበቁ ችሎት ላይ የሚለበሱ የኘሮቶኮል ሱፍ ልብሶች እና ቆዳ ጫማዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/005/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጎተራ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ያሉትን የተለያየ ብረታ ብረቶችንና ጎተራ (Silo) ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ኮርፖሬሽናችን ጎተራ በሚገኘው ግቢ ውስጥ ያሉትን የተለያየ ብረታ ብረቶችንና ጎተራ (Silo) ህጋዊ የንግድ ሥራ
ወሎ ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚውል አጃ ክክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2a0c1caa-c228-4cdc-8fed-0a9c22d8c726/open Reference
በቂርቆስ ክፍለከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 10/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለከተማ አስተዳደር ለዋና
Livestock Development Institute: Procurement of Installation Service /የፋይበር ጥገና/
Government(Jan 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/224eafa5-efec-4dae-9e2e-e2fa11cefa78/open Reference
Wollo University:የጥገና አላቂ ዕቃዎች ግዥ/ ልዕለ ህክምና ካምፓስ /
Government(Jan 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/01bf39fa-1d0f-495f-b39f-fd57ba606aa1/open Reference