Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ውሃ ማሸጊያ የመሠረት ግንባታ

የአርባ ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ውሃ ማሸጊያ የመሠረት ግንባታ ሥራውን አጠናቆ የጣሪያ ክዳን ሙሉ ሥራዎችን ከነማቴሪያል አቅርቦትና የመግጠም ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 07, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት ለሺንሽቾ ከተማ አስ/ር ማዘጋጃ ቤ/አገ/ት/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት

የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ ኮምፒዩተሮችን በድጋሚ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 06, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያየአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት 1. Air Conditioner (AC) ለአንደኛ ጊዜ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ንቃይ ቆርቆሮ… በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል 2018 ዓ.ም በጀት አመት ሁለተኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ለማእከሉ አገልግሎት የሚውሉ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች እና ኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች እና ጸረ ተባይና ጸረ-ፈንገስ ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Debark University: Procurement of Laboratory Supply

Government (Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6c9b8adc-c219-43ed-bb6d-c7ac12b955cb/open

በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ የኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ የኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት

በአ/ብ/ክ/መ/በምስ/ጎጃ አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የደብረወርቅ የመጀ/ደ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም /APTS/ ግንባታ የአገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ እንዲፈጸምላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን ለመግዛት ይፈልጋል

በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር 004/2018 በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት 4ኛ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ለመንገድ ግንባታ ስራ ላይ የተሠማሩ የተለያየ ዓይነት የደንብ ልብስ እና የልብስ ሳሙና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Amanuel Mental Specialized Hospital፡ Procurement of Sport Materials

Government (Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bc515af5-f1f6-440f-a1e0-4f01dbca7d42/open Lot Information