Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ ለዩኒየኑ
በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ ለዩኒየኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አግልግሎት የሚዉሉ 2 ሲኖትራክ ገልባጭ መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውራ አምባ ማ/ፋ/ኢ/አ/ማ እነ አቶ ግዛቸው አጥናፍ የተበደሩትን ገንዘብ ባለመክፈላቸው
አውራ አምባ ማ/ፋ አ/ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ በሐራጅ ይሸጣል
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አስቻለዉ ይስማዉ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኔጌት ተረፈ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር
የወፍጮ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የመገናኛ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ.
የመገናኛ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. ስኳር ማጓጓዝ በየዙሩ 1101 ኩ/ል ከመተሃራ ወደ ደብረ ታቦር እና ወረታ ከተማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓመተ ምህረት በኮሌጅ ውስጥ ለሚገኘው ዲፓርትመንት የብረታ ብረት እቃዎች፣ የኮንስትራክሽን/የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሪካል ዕቃዎች፣ የኮምፒውተርና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የውሀ ዕቃዎችና የትምህርት መሣሪያዎች፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓመተ ምህረት በኮሌጅ ውስጥ ለሚገኘው ዲፓርትመንት የብረታ ብረት እቃዎች፣ የኮንስትራክሽን/ የግንባታ እቃዎች፣
ፍቅር ለአንድነት የጋራ መኖሪያቤቶች ህ/ስ/ማህበር ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ክልል ልዩ ቦታው አብነት ክሊኒክ አካባቢ የሚገኝ ኮንዶሚኒየም ሲሆን ለነዋሪዎቹ የሚሆን የጉድጓድ ውሃ ጊቢ ውስጥ ባለው ክፍት ቦታ አስቆፍሮ ለማስወጣት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ፍቅር ለአንድነት የጋራ መኖሪያቤቶች ህ/ስ/ማህበር ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ክልል ልዩ ቦታው አብነት ክሊኒክ አካባቢ የሚገኝ ኮንዶሚኒየም
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ዴፖ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ እንዲሁም በየጊዜው የሚጠራቀሙትን ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ ያገለገሉ ፖሌቶች ጨረታ ማስታወቂያ ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ዴፖ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ
በፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሠ/ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ስፖርት ትጥቆች፣ ቶርሽን ጫማና ሲቪል አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሠ/ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ስፖርት ትጥቆች፣ቶርሽን ጫማና ሲቪል አልባሳት በግልፅ ጨረታ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የእውቀት አምባ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ የሚያለግሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ኩተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የእውቀት አምባ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ የሚያለግሉ እቃዎችን
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አይብ እና ኮረሪማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid አይብ እና ኮረሪማ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ECSU-NCB-G-0165-2016-PUR Object of Procurement: አይብ እና ኮረሪማ ግዥ
Dilla University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Rechargeable Hand Battery
Invitation for Bid Rechargeable Hand Battery Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0172-2016-PUR Object of Procurement: Rechargeable Hand Battery Description: Rechargeable