Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅርተ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ ሃምሳ አለቃ አቦነሽ ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96994

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ እመቤት ጁፋራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ ጁፋራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.151270 በቀን 18/3/2007 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018 ዓ.ም በታተመው በኩር ጋዜጣ የወጣውን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የተሻሻለው ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ሰራ እንዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው ሰመር ሰብል ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት ጤና ክሊኒኮች አገልግሎት የሚውል መድሀኒቶች ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ለመቄት ወረዳ እንስሳት ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት እንስሳት

የወልድያ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለራሱ እና አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎች፣ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ተ/ጽ/ቤቶች፣ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና ጎማ እና ባትሪ በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የቢሮ የጽዳት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በመደበኛ በጀት የቢሮ የጽዳት አገልግሎት በግልጽ

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ መሀመድ አሚን እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ አለሙ መካከል ስላለው የገንዘብ

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ ቀለመወርቅ አስረስ (43) ሰዎች እና በአፈ/ ተከሳሾች 1. የኔጌት ምናአየሁ፣ 2.

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ

የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ በአቶ አዲስ ጋሹ እና በአፈ/በተከሳሽ መምህር አየነው ነብዩ መካከል ስላለው የገንዘብ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የቦታ ስፋት 250 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳደር ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ እና የመኪና እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያቤቶች የሚሆን ከዚህ በታች በቀረበው