Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅርተ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ ሃምሳ አለቃ አቦነሽ ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96994
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ እመቤት ጁፋራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ ጁፋራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.151270 በቀን 18/3/2007 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018 ዓ.ም በታተመው በኩር ጋዜጣ የወጣውን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018 ዓ.ም በታተመው በኩር ጋዜጣ የወጣውን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የተሻሻለው ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ሰራ እንዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው ሰመር ሰብል ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-02/2018/19 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው
የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ጋራጅ በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፍ ይጋብዛል
Dire Gazetta (Jul 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ጥገና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-03/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Federal First Instance Court፡ Procurement of Hotel Service
Government (Jul 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3f5cc204-1afe-441a-a085-884dfab51731/open Lot Information
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕ/ኢ/ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በ2019
በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የሲቲእስካን እና ራጅ ክፍል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የሲቲእስካን እና ራጅ ክፍል
Oromia Regional State West Wollega Construction Authority: Bid Amendment Notice on Bid Bond Amount
Addis Zemen (Jul 24, 2026) Amendment It has to be recalled that an advertisement was published in the Addis Zemen
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ.የተ.የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) የመኪና ጥገና ጋራዥ / አገልግሎት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/3/ፋይናንስ ጽ/ቤት 001/2019 ዓ.ም የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በ2019 በጀት