Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና ፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት ሊያስራው ለፈለገው

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና፤ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያስራው ለፈለገው የጥገና ስራ በጥቃቅን እና አነስተኛ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የተደራጁ ሆነው ደረጃቸው አነስተኛ መብቃት እና ከዚያ በላይ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማስራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጉብሬ ዲስትሪክት 002/2018 መስሪያ ቤታችን በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት መንገዶች ባለስልጣን በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶችና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች አይሱዙና ለሰርቪስ እና ነዳጅ መመላለሻ አይሱዙ እና ሻወር ትራክ /ውሃ ቦቲ/ ብቁ ተጫራቾች አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025)   በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡– ከዚህ በታችየተዘረዘሩትን

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025)  Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሁለተኛ ዙር በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2018 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በ2018 በጀት ዘመን የሚገለገልባቸውን ተሽከርካሪዎች ለማስጠገን በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጋራዦችን በጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት የሚቆይ የጥገና የእጅ ዋጋ ደንበኛ ለመያዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Roads Administration:PROCUREMENT Toner

Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6318fda1-a4b6-495c-b00b-e1b767d962a9/open Lot Information Procurement

Wolkite University:Purchase Requisition of Kerosene (ነጭ ጋዝ )

Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/81bb1955-1383-46bd-85c2-e81eb581f5e8/open Lot Information Procurement

Ethiopian Roads Administration: Procurement of TV STAND

Government(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Wolkite University: Purchase Requisition of Printing Materials

Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2386e000-ea4a-4d51-9e47-a1d0ecc3c695/open Lot Information Procurement

Ministry of Water and Energy:PR For Desktop

Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a82de44f-8e2a-49dd-b98d-7961dc6d3b9f/open Lot Information Procurement

Ethiopian Roads Administration: Procurement of LAPTOP

Government(Oct 31, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a229eefb-84b7-4a83-b071-b1522648eb0e/open Lot Information

Ethiopian Biodiversity Institute: Procurement of Car Tyer

Government(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ethiopian Roads Administration፡ Procurement of Tyre

Government(Oct 31, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5a5f1a34-c67c-4b97-9352-596c876c5ebd/open Lot Information

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት: የማይክራፎን (Microphone) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት