Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Jan 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተ. የገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINSCIAl MANAGEMENI SOFI WARE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህ/ የገ/ቁ/ብ/ዩ/ኃ/ የተ. ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት በሀገር ውስጥ የሚፈፀሙ ለኢንዱስትሪው ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የወተት አቅርቦት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ 1. በኢ.ፌ.ዲ.ሪ
FDRE Center for Constitution and Federalism Training: Procurement of Stationery Materials
Government(Dec 10, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3815f921-6015-4eb2-b6de-29e1698ccb7c/open Reference
Swiss Church Aid (HEKS/EPER) Would Like to Invite Interested Potential Bidders for the Supply of Bovan Chicken
2merkato.com(Dec 10, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. Swiss Church Aid (HEKS/EPER) is
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳደር እየሱስ ቁጥር 2 ሳይት የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/የግ ማህበር 5 ባለ G+4 ህንጻዎች እና 1 ኮሚናል ቀለም ማህበሩ አቅርቦ ደረጃ 6/7/8 ፈቃድ ያላቸው ኮንትራክተሮችን የውጭ ቀለም ቅብና የጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ1 አስተዳደር እየሱስ ቁጥር 2 ሳይት የጋራ መኖሪያ ቤት ኃ/የተ/የግ
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ግ/ንብ/አስተዳደር ቡድን ለ2018 ዓ.ም ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ ቱታ እና የደንብ ጫማ ቶርሽን እቃዎች አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ የማሽን መለዋወጫ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) የሀገር ውስጥ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ የማሽን መለዋወጫ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07-2018
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመኪና ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን
የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ የፅዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 10, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ