Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau Invites National Consulting Firms to Submit Proposals for Detailed Engineering Design, Environmental Impact Assessment, Tender Document Preparation, Construction Supervision, and Contract Administration for Trial Bridges and Special Structures in Sedal and Aburhamo Woredas.

Addis Zemen(Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅርተ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ ሃምሳ አለቃ አቦነሽ ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96994 በ30/6/2015

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Mar 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ እመቤት ጁፋራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ ጁፋራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.151270 በቀን 18/3/2007 ዓ.ም እና

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Mar 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሕብረት ኢንሹራንስ ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች፣ የኩባንያው ያገለገሉ ተሽከርካራዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካል ቅሪቶችንና በባህር ጉዞ ጉዳት የደረሰባቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር FA- 07/2025/26) የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ጀነሬተሮች፣

ኖህ ትራንስፖርት የ2017 በጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር አስመርምረን የተሰጡ የኦዲት ግኝቶችና አስተያየቶች ላይ መሰረት በማድረግ የድርጅታችን ቋሚ ሀብት የኢንቨስትመንት ሂሳቦችን ተሰብሳቢ ሂሳቦች ተከፋይ ዕዳዎች ጥሬ ገንዘብና ኢንቨስተሪ ኦዲት ሪፖርት እንዲሁም ከኦዲት ግኝት ጋር ተያይዞ ሌሎች የሂሳብ አያያዝ ስራዓቱን ለማሻሻል፣ ሂደቱን ጠብቆ ለማሰረዝ (write Off) ወይም ለማስተካከል ይፈልጋል

ብርሃን ባንክ አ.ማ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎች ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 021/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች

ራስ ሆቴል የጋዝ ምድጃና የበረዶ መፈልፈያ ማሽን ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) ለጋዝ ምድጃና የበረዶ መፈልፈያ ማሽን ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የጋዝ ምድጃና የበረዶ መፈልፈያ ማሽን ግዢ መፈፀም

ኢድ ዮር አክሲዮን ማህበር የትራንስፖርት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመትና ቀጣይ ዓመት ሂሳቡን ኦዲት ለማስደረግ ባለሙያዎችን ለማወዳደር ይፈልጋል

Reporter (Mar 01, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ኢድ ዮር አክሲዮን ማህበር የትራንስፖርት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመትና ቀጣይ ዓመት ሂሳቡን

The National Bank of Ethiopia (NBE) Invites Expressions of Interest from Consultants for the Revision and Development of the National Financial Education Strategy 2026-2030, Funded by IFAD.

Reporter (Mar 01, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (REOI) Country: Ethiopia Program: Rural Financial Intermediation Program III Assignment: Revision