Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም Lot 1 የደንብ ልብስ፣ Lot 2 የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 26, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ
የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/FA/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የቢሾፍቱ ሆስፒታል የአጠባ አገልግሎት (የላውንደሪ)፣ የምግብ አቅርቦት፣ የጥበቃ አገልግሎት እና የጽዳት አገልግሎት ተጫራቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአጠባ አገልግሎት (የላውንደሪ) የምግብ አቅርቦት የጥቢቃ አገልግሎት የጽዳት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈረቶች
Ministry of Finance: Procurement of Research and Studies Consultancy Services
Government (May 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ff5555d9-1dbe-4831-b040-10cb7bd8978e/open
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የእንስሳት መኖ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ NCB 003/2018 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የቀረበውን ግዥ በሀገር
Hosanna College of Health Sciences /HCHS/, Invites All Eligible Bidders to Participate in the Tender for the Supply, Installation, Configuration, Commissioning, Testing and Training of VDI
Addis Zemen (May 22, 2026) Invitation To open BidBID No. NCB 003/2018 Hosanna College of Health Sciences /HCHS/, invites all
የቤት የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አለምነሽ አስፋው እና የፍ/ባለዕዳ ታምረስላሴ ኤልያስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የሆሳዕና ከተማ አስ/ር ማዘጋጀ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች (ለንግድ) የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ 1. የጨረታው ዙር፡- 3ኛ 2. የጨረታ ዓይነት፡- መደበኛ 3. በሀዲያ ዞን የሆሳዕና
Federal Public Procurement and Property Authority: Procurement of Sanitary Items
Government (May 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/178e337b-0c1b-497b-b360-155380ff6c47/open Lot Information
Construction Management Institute: Procurement of Uniform and Cloth Sewing
Government (May 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8a4e609c-b238-4d56-9ba5-67b12c6fb0fa/open Lot Information
House of Federation፡ Procurement of Personal File Printing
Government (May 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/feffc6d7-cb02-4f54-b813-95948a5fa586/open Lot Information