Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/81bf2235-f924-4e5a-9e92-6e585599765e/open Lot Information

Livestock Development Institute፡ Procurement of Agricultural Equipment

Addis Zemen(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር:-SSNT-T585 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሎት አንድ (lot-1) የተማሪዎች ማደሪያ ማስፋፊያና ተያያዥ መገልገያዎችን እንዲሁም ለሎት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተማሪዎች ማደሪያ ማስፋፊያና ተያያዥ መገልገያዎችን እንዲሁም አዲስ ትምህርት ቤት ፕሮጀክት ግንባታ ማስተር ፕላንና ዲዛይን ክለሳ፣ የግንባታ ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር የምክር አገልግሎት የሚሰሩ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Government(Nov 19, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/94f6db3e-45ce-48c3-bf41-f927bf5f9531/open Reference Number: BRU-NCB-G-0011-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: BRU/N/G/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Borana University፡ Procurement of Construction Materials

የመንግስት ሠራተኞት ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና ለመስክ ጽህፈት ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የአጥር እና የቤት ጥገና እጅ ዋጋ፣ የደንብ ልብስ ስፌት እጅ ዋጋ፣ የጭነት አገልግሎት፣ የሥልጠና መስተንግዶ፣ የተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክል ጥገና፣ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ እና የህትመት ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረቶች (Reinforcement Bar) ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/TSC/OWN/ NCB/01/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ለሚገነባቸው ፕሮጀክቶች የሚውሉ የተለያዩ መጠን

ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ 3B+SB+G+14 ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እያስገነባ ይገኛል በመሆኑም ለንግድ የሚውሉ 3 የሕንጻ ወለሎችን (ሰሚ ቤዝመንት ወለል ፣ ግራውንድ ወለል እና አንደኛ ወለል) የህንፃ ወለሎችን የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሥራዎች (Electrical Works) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Institute of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Flag & Business Card

Invitation for Bid Purchasing of Flag & Business Card Lot Information Procurement Reference Number: IFA-NCB-G-0164-2016-PUR Object of Procurement: Purchasing of

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement:

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሰጥ የቢሮ አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የአጥር ግንባታ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቀጥር-1 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ አስተዳደር

Mothers and Children Multisectoral Development Organization (MCMDO) Would Like to Invite Potential Candidates of Drugs Items

Mothers and Children Multisectoral Development Organization (MCMDO) Invitation for Local Competitive Bid Bid No. ESP 023-2024 MCMDO is an Ethiopian

Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Network Monitoring Tool

Invitation to BidInternational Competitive Bid (ICB)Bid Ref No.: ZB/18/24 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for the Procurement

Addis Ababa Light Rail Transport Service Enterprise Would Like to Invite Sealed Bids from All Interested and Eligible Bidders in Order to Lease the Concrete Duct System that Has Been Constructed at the Adjacent Sides of Both Railway Train Lines

ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር በተለያየ ሙያ ላሰማራቸው ሠራተኞች በቂ ሙያና ልምድ ባላቸው ድርጅቶች መ/ቤታችን በሚያቀርበው የስፌትና የጨርቅ ናሙና መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ትረስት የጥበቃና የሰው ኃይል አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር በተለያየ ሙያ ላሰማራቸው ሠራተኞች በቂ ሙያና ልምድ ባላቸው ድርጅቶች መ/ቤታችን በሚያቀርበው የስፌትና