Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየግልፅ ጨረታ ሰነድ ቁጥር NCB/OACELTD/AMF/ 08/2018 በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል

በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ለምድር ሚዛን አገልግሎት የሚውሉ መሳሪያዎችን በማቅረብ እና ነባር ሚዛኑ ላይ በመግጠም አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ለማድረግ አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ እና በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች ባለ ሁለት እግር

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 24, 2025)   በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያ ፕሮጀክት፡– የጎንደር ስታድየም ዕድሳት– ክፍል 1 ቀጣሪ/ደንበኛ፡– የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አድራሻ፡– ጎንደር፣ ኢትዮጵያ 1. የጨረታዎች ግብዣ – የፋሲል ጠቅላላ

የፋሲል ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎንደር ስታድየም ቁሳቁሶች አቅርቦት፣ ዝርጋታ፤ ፍተሻ እና ትግበራ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል

Government(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7536a2cb-2496-456d-b9d4-5dc867417e62/open ለሶስተኛ ጊዜ

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የበር ቁልፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ(Model BT-50, Chassis No-MM7UNYOW4E0933734)4-17448) Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0708-2016-PUR Object of Procurement: የተሸከርካሪ

በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የእንስሳት መድኃኒት፣ የህክምና ቁሳቁስ፣ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግዥ ንብ/አስ/001/2016 በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት፤

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ቅባትና ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የመኪና ቅባትና ዘይት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0706-2016-PUR Object of Procurement: የመኪና ቅባትና ዘይት ግዥ

የጅማ የጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ለመደበኛ ተማሪዎችና በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጅማ የጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ለመደበኛ ተማሪዎችና በሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውሉ Lot -1 የምግብ

በኢሉባቦር ዞን በአሌ ወረዳ የጐሬ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ 2017 ዓ.ምለስልጠና የሚያገለግሉና የቢሮ ዕቃዎች ፣ የግንባታ ፤ የእርሻ መሣሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች (BEI) የብረታ ብረት ዕቃዎች (GMFA) ፤ የሳኒተሪያና የውሃ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የልብስ ስፌት ጨርቆችና የስፌት ዕቃዎች (Garment) እና የውበት ሳሎን እቃዎች (Hair Dressing/Cosmotics) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ /አማ/ G+2 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው)

ብርሃን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች እንዲሁም የመኖሪያ ቤቶች እና ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብርሃን ባንክ አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 971990፣ 1147/2011

በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1ኛ ዙር ግልፅ ጥቅል ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፀ