Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018-2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Be’kur(Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጣቸው ብድር በዋስትና የያዘውና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተጠቀሰው መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Mar 01, 2026) Fortune(Mar 01, 2026) INVITATION TO BID (ITB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-028/2025/26.  1. Awash Bank Invites sealed bids from interested and qualified bidders for

Awash Bank Invites Contractors for Various Works Across Multiple Lots: Lot 1 (Mechanical Work), Lot 2 (Epoxy Work – Re-bid), Lot 3 (Sector Work), and Lot 4 (Aluminum Partition Work).

Addis Zemen(Mar 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፈዲላ ጀማል እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሬድዋን ላሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/124219 ሰኔ 27

የቦታው ስፋት 65 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር 7-23/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለካፍቴሪያ የሚውል የመገልገያ ዕቃዎች አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-025/2018 ተቋማችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለካፍቴሪያ የሚውል የመገልገያ ዕቃዎች አቅርቦት በግልጽ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ  ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 035፣036፣037፣038/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ

ኤም.ኤ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኤም.ኤ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር ከባንክ የተበደረውን

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የእርሻ መሳሪያ እና ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ አንድ ላይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ቋሚ የቢሮ እቃ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 ፋይናንስ ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ

Ethiopian Roads Administration: Procurement of Different Types of Bitumen

Government (Mar 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e4038890-0352-463d-b757-bd8add2faa28/open

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽህፈት ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ መግዣ፣ ICT እቃዎች እና የመኪና ጎማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ G-32 ቆርቆሮ ብዛት 3,360 ቅጠል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ Habitat for Humanity Ethiopia