Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ 213/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&T/REQ/2025/02233 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b2d53289-af4e-46b9-b038-0eaabbf5beed/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0372-2018-PUR Object of Procurement: ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ለኮንሶ

Arbaminch University፡ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ለኮንሶ መጠለያ ግንባታ የወጣ የቆርቆሮ ግዥ ሎት 0033

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፀደይ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት የቦታው ስፋት 1698.43 ካ.ሜ የሆነ ለሆቴልና ቱሪዝም የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ ለአቶ ሽመልስ አማረ ቀወይ ለሰጠው ብድር በመያዣ ያስያዘውን በደሴ ከተማ ቀበሌ

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና  በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ አጉማስ መኩሪያው፣ 2ኛ ብርቱኳን ታከለ፣ 3ኛ ጠጄ

ስፋቱ 250 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቸኮል ጥናው እና በአፈ/ተከሳሽ አስማረ ገረም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ አዝመራው ዳኛው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ይቻላል ምናየ መካከል ባለዉ ገንዘብ ክርክር

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሽ አብየ ቢተው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር የሊቦ ከምከም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሊቦ ከምከም ወረዳ አስተዳዳር ጽ/ቤት ለግንባታ እቃዋች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ስሚንቶ ቲፔስ ከተጫራቾች መካከል በማወዳደር በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

World Vision International Ethiopia (WVIE) Invites Eligible Bidders for Office Cleaning Services

Bekur (May 18, 2026) To: All Eligible Office Cleaning Service bidders World Vision International Ethiopia (WVIE) Field Coordination Office 4

በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ G+1 ቢሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሎት1. G+1 ቢሮ ግንባታ መሃንዲስ ባወጣዉ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሳንጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሳንጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1.