Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Fortune(Nov 09, 2025) Reporter(Nov 09, 2025) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-015-2025/26. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the good &
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Good & Services
Reporter(Nov 09, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሕንፃው ጐን በሚገኘው ቦታ የአፈር ምርመራ በማድረግ ግንባታ ለማስጀመር ዝግጅት ላይ በመሆኑ ከፊት ለፊት የሚገኘው ቦታ በኤጋ ቆርቆሮ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሕንፃው ጐን በሚገኘው ቦታ የአፈር ምርመራ በማድረግ ግንባታ ለማስጀመር ዝግጅት ላይ በመሆኑ ከፊት ለፊት የሚገኘው ቦታ በኤጋ ቆርቆሮ እንዲታጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Nov 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3a275212-358d-4220-95d2-4444a9b9d48c/open Lot Information
Arbaminch University: Procurement of Research and Laboratory Equipment
Addis Zemen(Nov 11, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ የመኪና ጎማ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 112/18 የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ጎማ አግባብ ካላቸው
የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ጎማ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ
የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብስ ስፌት አገልገሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የልብስ ስፌት አገልገሎት ግዥ 02 Procurement Reference No: AMSH-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም
የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የመምህራን ላውንጅ፣ የተማሪ ላውንጅ፣ የቤት ጥገና፣ የህሙማን ምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን አገልግሎት ግዢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 5 ሰው መጫን የሚችል አውቶሞቢል ብዛት 2 (ሁለት) እና ለልዩ ልዩ ጭነት አገልግሎት የሚውል እስከ ሶስት ሰው መጫን የሚችል ቫን ተሸከርካሪ ብዛት (አንድ) ግዥ፤ የህትመት ፍሳሽ ኬሚካል ማጣሪያ ማሽን (Waste Water Treatment Machine) ብዛት 1 (አንድ) ግዥ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ አንድ (ሎት 1) — 5 ሰው መጫን የሚችል
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸው የፅህፈት መሳሪያዎች ማለትም ሰማያዊ እስክሪቢቶ ብዛት 7,000.00 ማርከር ብዛት 3,000.00 እና የወረቀት ማስያዣ አግራፍ (Paper Clips 33mm) ብዛት 300 ፓኬት እንዲሁም የፅዳት አቃዎች ማለትም የዱቄት ሳሙና 200 ግራም ብዛት 3,000.00፣ ዲቶል (Dethol 500ml) ብዛት 300 ቦትል እና መወልወያ ብዛት 200.00 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ለስራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸው የፅህፈት መሳሪያዎች ማለትም፡– ሰማያዊ እስክሪቢቶ ብዛት 7,000.00 ማርከር ብዛት 3,000.00 እና የወረቀት ማስያዣ አግራፍ (Paper
የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ጽህፈት መሳሪያዎች፣ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ሕትመት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህክምና እቃዎችና መድሀኒት እና የመኪና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሎት 1 ጽህፈት መሳሪያዎች፤
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለምርት አገልግሎት የሚውል ውስጥ ድንጋይ ከሰል አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ሎት