Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ /ኦዲት ሥራ / ጨረታ ማስታወቂያ ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከ3,254 በላይ ለከፋ ችግር የተጋለጡ ሕፃናት ጧሪ ያጡ አረጋውያንና በዝቅተኛ

ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2017/2018 (እ.ኤ.አ የ2025) በጀት ዓመት የነበረውን የሂሳብ እንቅስቃሴ በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/ክ/መ/ባ/DR/ 2/18 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጂነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ለጠጠር ማመላለስ አገልግሎት ገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ኪራይ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የቁም ደጉ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/WB/Bar 02/2018 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ በምዕራብ ወለጋ ሆሮ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ በምዕራብ ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋና ቄለም ወለጋ ዲስትሪክት ሥር የሚገኘውን የቁም ባሕር ዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government(Feb 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1a68b146-00b1-4519-a296-e21f9e3814e7/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0049-2018-PUR Object of Procurement: Lot-48 ድጋሜ የወጣ የስፖርት

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የስፖርት መገልገያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ትምህርት ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ቁሳቁሶች ግዢ እና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች እና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የታችኛውን መዋቅር የቁጥጥር ዘርፍ ለማጠናከር እና ለመደገፍ በተያዘው በካፒታል ፕሮጀክት በጀት የሞተር ሳይክል ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Menschen Für Menschen Foundation Invites Sealed Bids for Various Construction Works at Multiple Sites Across South Ethiopia Region (Gamo Zone, Gofa Zone), Amhara Region (South Wollo), and Oromia Region (West Shewa)