Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ-02/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአርባ ጉጉ ዲስትሪክት የተለያዩ
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0544/25 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ
ዳሸን ባንክ አ.ማ የጭነት መኪና (ሲኖትራክ/ካሶኒ) ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Ethiopian Herald(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Request for Bids Goods- Re-Bid (One-Envelope Bidding Process) National competitive Bidding (NCB) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopian Flood Management
The Ministry of Water and Energy Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Two Monitoring & Mapping Drones for Flood-vulnerable)
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የፍትህ ሚኒስቴር እና የፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ በኃይሉ መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 129 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት እቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥና ጥገና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ ሜዲካል እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ የመኪና ጎማ ፤ የህትመት ስራና ህክምና እቃዎች ፣ ኮምፒዩውተርና ፕሪንተር ማስጠገን ፣ የመኪኖች ማስጠገንና የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ ፣ የኮምፒውተር ቀለም ሙሌት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት እቃዎች ቋሚ የቢሮ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አለማር ደበላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ መሀመድ ሹም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ተስፋዬ ገረመው እና በፍ/ባለዕዳ ሞባይል ዲጂታል ስክሪን ለርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ባልቻ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀና ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ዘካሪያስ ተስፋፅዮን እና በፍ ባለዕዳ እነ ብስራት ተስፋፅዮን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የፅህፈት መስሪያዎች ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የቢሮ እቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፈርኒቸሮች ፣ ሞተር ሳይክሎች ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችና የግንባታ ዕቃዎች ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለተለያዩ