Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 28, 2026) ለተረፈ ምርት(ዌስት) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መ.ሰ.ፋ.ኤም.ኤን.ኤስ/ጨረታ/002/2018 የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 11/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣ ሸቀጥ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸውን እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 22/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0010/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደጀን ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አነስተኛ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት እንዲሁም የቢሮ እቃዎች ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ቤት ፍርድ ቤት ሃገረ ሰላም ወረዳ ፍ/ቤት በ2018
በእንጅባራ ዩንቨርሲቲ ሱታና ንግድና የማማክር ስራዎች ኢተርፕራይዝ የፓስታ ማኮረኒ ለፋብሪካ ህንፃ ግንባታ ፕሮጅክት እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 15/2018
የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዌር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል
የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሐዲስ አለማየሁ ልዩ
በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/
የአነደድ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት ፖሊተን ቲዩብ፣ ትሪኮላታ ሽቦ እና ሞተር ፓምፕ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወወቂያ በምሥራቅ ጐጃም አስተዳደር
በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከወግዲ መካነ ሰላም ጠጠር መንገድ ቆረጣና ጥገና ሥራ በጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ /GC/ እና የመንገድ ሥራ ተቋራጭ /RC/ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የቆረጣና የጥገና ሥራውን ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከወግዲ መካነ
በደቡብ ጎንደር ዞን የስማዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለፍርድ ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር የቢሮ እቃዎች እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን
FDRE Civil Service Commission፡ Procurement of Uniform
Government(Dec 11, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8da4fe70-e47d-4426-807d-ff1af8287e8a/open Reference