Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 19/07/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 19/07/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) INVITATION TO RE-BIDFor the supply and Delivery of Laptops HELVETAS Swiss Intercooperation is a registered foreign organization in Ethiopia with the Authority for Civil Societies Organization
HELVETAS Swiss Intercooperation Invites Qualified Bidders for the Supply and Delivery of Laptops for the Transformative Rural Access for Improved Livelihoods (TRAIL) Project.
Addis Zemen (Mar 22, 2026) ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሽጥ የወጣ የሐረጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በከተማ ውስጥ የሚገኙ በተለያዩ ጊዜያት በግዥ፣ በዕርዳታና
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በከተማ ውስጥ የሚገኙ በተለያዩ ጊዜያት በግዥ፣ በዕርዳታና በስጦታ ያገኟቸውን ሞተር ሳይክሎች፣ ታይግሮ ባጃጅ፣ አሮጌ ግረደር፣ ቶራሌ ብረታብረቶች፣ ፕላስቲክ ሮቶ እና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 22, 2026) Call for National Competitive Bid (NCB) Bid Reference Number: DBOT13825/26 Re-bid 1. Dashen Bank S.C. invites all interested. eligible, experienced, and qualified bidders to submit a
Dashen Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Manni Murtii Aanaa Magaalaa Asallaa Manaa Gurguruu Barbaada
ARSII Beeksisa Caalbaasii Gurgurtaa Manaa R/Himattoonni 1ffaa,Shittaayee Tsaggaayee, 2ffaa Tasfaayee Tsaggaayee,3ffaa Alamu Tsaggaayee fi RHimatamaan Abaataa Tsaggayee jidduu falmii raawwi
M/M/O/M Shaggar Konkolaataa Minibaasii Gurguruu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii R/himataan Abarraa Ittafaa fi R/himatamaa Jamaal Shaafii gidduu falmii jiru ilaalchisee Konkolaataa Minibaasii OR-02-07688 ta’e ka’uumsa caalbaasii 521,396.57
Federal Democratic Republic of Ethiopia Ministry of Industry (MoI) Invites Bids from Interested Eligible Bidders for the Procurement of Vehicles
Invitation for open Bid MOI/OS-IAIP 01/2025 Federal Democratic Republic of Ethiopia Ministry of Industry (Mol) invites bids from interested eligible
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለድጉና ፋንጎ ወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2017 በጀት ዓ.ም በሴፍትኔት ካፒታል ለግዥ ከተላከው በጀት የተለያዩ ፍራፍሬ እና የችግኝ ዘር፤ ፖሊቴን ቲውብ፣ የመጠጥ ውሃ ዕቃ፤ የተለያዩ ህንጻ መሳሪያ፤ የተለያዩ የእንጨት አይነቶች፤ በናፍጣ የሚሰሩ ጀነሬተሮች፤ የተለያዩ የማዕድን ውጤቶች እና የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለድጉና ፋንጎ ወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ጋር
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የዋናው መ/ቤት ህንጻ ቀለም የመቀባት ሥራዎችን በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ለኮንስትራክሽን ስራዎች በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት ደረጃ 6 እና 7 የሆኑ ሥራ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 20/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የዋናው መ/ቤት ህንጻ ቀለም የመቀባት ሥራዎችን በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ለኮንስትራክሽን ስራዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ROLLER CUTTING MACHINE & BELT፣ BOOK BINDING GLU & THERAL PLATE፣ የተለያዩ ለምግብ መስሪያ የሚያገለግሉ እቃዎች፣ PROOFING CABINET STAINLESS STEEL WORK TABLE፣ የግንባታና የቤት እቃዎች፣ ለፈርኒቸር መስሪያ የሚሆን ግብዓቶች፣ GALVANIZED STEEL PIPE፣ STEEL FuACET & SOCKET FITTING፣ EMPTY PLASTIC BOTTLE WITH CAP እና SHAMPOO እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ደፈልጋል
የተተው ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ ግ_41/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2017 በጀት ዓመት በሴፍትኔት ካፒታል በተላከው በጀት በወረዳችን ውስጥ በኤዶ ሶሬ ቀበሌ የሚቆፈር ባለ 10,000 ሜትር ኪዩብ የማህብረሰብ ኩሬ ቁፋሮ እና በፋንጎ ዳሞታ እና በፋንጎ ሶሬ ቀበሌ የዓሳ ማራቢያ ጋንዳ ሥራ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2017
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎችን የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ የጨረታ ቁጥር፡– EEU/PMO/NCB/15/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ
The Ministry of Innovation and Technology Would Like to Notify Extension of the Bid Submission and Opening Date on Enterprise Resource Planning and Project Monitoring Tools
Extension of Bid submission and opening date Purchaser: Ministry of Innovation and Technology Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name