Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 19, 2026)  ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0026/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

የሞጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጎማዎችን፣ ባጃጅና ሞተር ሳይክሎችን፣ ለኤሌክትሪክና ለውሃ ዝርጋታ የሚያገለግሉ እቃዎች፣ ለቴክንክና ሙያ ኮሌጅ ሥልጠና የሚያገለግሉ እቃዎችን እና የደንብ ልብሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስትያን ማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የማህበረ መንፈስ ቅዱስ ማህበረሰብ አገልግሎት በኢትዮጵያ ማስተባበሪያ ጸ/ቤት (SCORE) የመስክ ቁሳቁስ (Field Material) እና የቢሮ ስቴሽነሪ(stationary Material) ለአርባ ምንጭ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፤ ለአርባ ምንጭ አካባቢ ጽ/ቤት፤ ለቦራና አካባቢ ጽ/ቤት እና ለሐመር አካባቢ ጽ/ቤት Field Material and Stationary Material በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች ውል በመግባት ለማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Jul 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያCN/NCB/41/2018 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች ስፔስፊኬሽን ማውጣት እና

በአዲስ አዳማ እና በሞጆ-ባቱ የክፍያ መንገድ ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Jul 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 1. በአዲስ አዳማ እና በሞጆ-ባቱ የክፍያ መንገድ ጥበቃ እና

The Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested and Qualified National Bidders for the Purchase of Two NAS Storage Upgrades (600 TiB).

Fortune (Jul 19, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID 1. Commercial Bank of Ethiopia, invites interested

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን /2018 /ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያደሱ ተጫራቾች የተጨማሪ

ODAA Integrated Transport S.C. is Inviting Eligible External Audit Firms to Perform the Annual Audit of its Books of Account.

Addis Zemen (Jul 19, 2026)  Call For Expression of Interest in Audit Service ODAA Integrated Transport S.C. would like to

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎች እና አገልገሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር BCSF/NCB/01/18 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ለ2019