Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የማምረቻ እና የመሸጫ ሼድ ሥራ የሄልቬታስ–አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሎት 01 በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና
የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀላባ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ፍ/ቤት የይዞታ ግምት 150 ካሬ ሜትር ቤትና ቦታ የሐራጅ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jul 23, 2026) የቤት ሐራጅ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ –አዋሽ ባንክ እና በአፈ/ተከሳሽ– አቶ ረቢዩ ኢብረህም መከከል ስላለው አፈፀፃም ክስ
እድል ቂርቆስ የቤት ስራ ማህበር 140 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸውን ሁለት ቤቶች በክፍት ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Jul 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 1 የማህበሩ ስም፡ እድል ቂርቆስ የቤት ስራ ማህበር የጨረታ መክፈቻ ቀን፡ ሀምሌ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመልካ ዋከና ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመጠጥ የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማሰራት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/01/2019 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመልካ ዋከና ኃይል ማመንጫ
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ፎርስ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 23, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ፎርስ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለህዳሴ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጥበቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/02/2019 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለህዳሴ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጥበቃ አገልግሎት
National Rehabilitation Commission: Procurement of Electronics Equipment
Government (Jul 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e3efe15c-6403-43c9-9873-ec7ab31c599f/open Lot Information
Houses of Peoples Representative፡ Procurement of 5 Years’ Hope Book A5
Government (Jul 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/831cc968-e332-4cc9-88ee-0242df72faf3/open Lot Information
Arbaminch University፡ Procurement of Construction Materials
Government (Jul 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f0a9a00b-ced2-4ca8-afae-7a2eb67fca9d/open Lot Information
Arbaminch University፡ Procurement of Furniture
Government (Jul 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f34e6e3a-1f13-49d4-bdcc-b4246c4dfad9/open Lot Information