Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 13, 2026) በድጋሚ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሁነት አገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር፡- አባ/ግፋማመ/ሀግጨ/037/2026 (1) አማራ ባንክ አ.ማ በ2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ለሚያካሄደው የባለአክስዮኖች ዓመታዊ ጠቅላላ

አማራ ባንክ አ.ማ. የሁነት ዝግጅት አገልግሎት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ/49/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ለሶስተኛ

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Fortune (Sep 13, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the Procurement of different Goods, works and Consultancy services per outlined below.

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Goods, Works and Consultancy Services.

Addis Zemen (Sep 11, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-08/2019 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ በዘርፉ ከተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሎጅና ሪዞርቶች (ጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ∶ ሃላላ ኬላ ኢኮ ሎጅና ወንጪ ኢጃ ኢኮ ሎጅ) የሚሆኑ የመንገድ ዳር ምልክቶችን (supply and Installation of Lodge and Resort Roadside Traffic Signage) የሚያቀርቡና የሚተክሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሥራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ፣ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ስር የሚተዳደርው የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ውስጥ ለሦስት (3) ዓመታት የመሬት ገጽታ ጥገና አገልግሎት ለመስጠት ብቁ እና ልምድ ካላቸው የአገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሉ የቀረቡትን

የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2019 ዓ.ም. የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች እና የመኪና እቃ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ቁጥር፡ ገቢዎች ቢሮ/ቢ/ግ/ጨ/01/2019 የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2019 ዓ.ም ከተፈቀደለት በጀት ላይ

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አፍሪካ ሴክስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ጥበብ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ሰላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ለከተማው ፓትሮል አገልግሎት የሚውል ፒካፕ ደብል ጋቢና ተሽከርካሪ በ2019 በጀት ዓመት በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ አከራዮችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

The Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Eligible Original Manufacturers to Participate in the Prequalification and Registration of Strategic Partnership Suppliers for the Supply of Electrical Distribution Materials.