Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ 1, ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ 2, ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ዲጅታል ቪዲዮ ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Agricultural Business Corporation (EABC) Invites Qualified Institutions or Experts to Provide Fertilizer Market and Price Advisory Services, Focusing on DAP and Urea, Under a One-year Agreement with EABC
Ethiopian Herald(Oct 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ADVERTISEMENT Tender Number: EABC/FPMA/01/2026 Invitation for Fertilizer Price and Market Advisory Services The Ethiopian
The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders to Submit Their Technical and Financial Offers for the Supply, Delivery, Testing, and Commissioning of a Drilling Rig
Ethiopian Herald(Oct 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BID (IFB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGS INCB) Country:
The Oromia Roads and Logistics Bureau (ORLB) Wants Qualified Domestic Construction Contractors (GC-4 or RC-4 and Below) to Submit Sealed Bids for Providing the Labor, Material, and Equipment Needed for Road Maintenance Works on 18 Specific Rural Gravel Roads (12 in Package-IV and 6 in Package-III)
Ethiopian Herald(Oct 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! NOTICE OF INVITATION FOR BID Procurement Reference Number: ORLB/NCB/RCFSP/MP-16/2018 1.The Federal Democratic Republic of
The Agricultural Transformation Institute is Seeking Sealed Bids from Eligible and Qualified Contractors/suppliers for the Procurement of Laptop Computers and Printers
Ethiopian Herald(Oct 30, 2025) INVITATION FOR BID (IFB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDINGS (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia.
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ የቢሮ ጥገና ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Oct 27, 2025) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሞላ ሽቴ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አምሳሉ ሰውነት በ2ቱ ሰዎች መካከል ባለዉ
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አገውምድር እቁብ
በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተሁለደሬ ወረዳ ውሃና ኢ/ል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ በጀት የህንፃ መሳሪያ፣ የሀክምና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 30, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተሁለደሬ ወረዳ ውሃና ኢ/ል ጽ/ቤት አገልግሎት
የፍ/ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠት የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዌር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Be’kur(Oct 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍ/ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል