Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018 1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018 2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ
በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ 1ኛ አሮጌ የቴዮታ መኪና ጎማ፣ 2ኛ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Roads Administration Hereby Invites Qualified RC-1/GC-1 Contractors to Express Their Interest in Undertaking Different Construction Works
Ethiopian Herald(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHHIOPIA ETHIOPIAN ROADS ADMINISTRATION REQUEST
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የቶጎጫሌ መገንጠያ- ጅግጅጋ ኤርፖርት የመንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የቶጎጫሌ መገንጠያ– ጅግጅጋ
በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 68/18 ልዩ ልዩ ማሽነሪ እቃዎች ልዩ ልዩ ፈርኒቸሮች እቃዎች ልዩ
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መሰረት ነጋ በፍ/ባለዕዳ ይችላል ምናየሁ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
H & M Yeka Forest Park PLC Now Invites Eligible Bidders, Sub-contractors to Submit Sealed Bids for the Excavation and Dumping Work for B+G+5 Commercial Building and Site Clearance of Yeka Riverside
2merkato.com(Oct 31, 2025) H & M Yeka Forest Park PLC wants to hire qualified Sub- Contractors for excavation for
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን ለሠራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የደንብ ልብስ ለማስፋት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/SHR-002/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን ለሠራተኞች
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው የመጀመሪያ ዙር ያልተሳኩ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ አዲስ ሞተር ሳይከል ባለሁለት እግር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው የመጀመሪያ
የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ከነ ካመነዳሪያዎቻቸው፣ የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች እና የተለያየ የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) የተጫራቾች ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር-11/2018 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ