Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 12, 2026) የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ሙሉና

ORDA Ethiopia is Inviting Eligible Bidders to Provide Consultancy Services for the Mid-Term Evaluation of the Amhara Trachoma Elimination Program in Wogera Woreda, Central Gondar Zone.

The Development Bank of Ethiopia Invites National Competitive Bids for the Procurement of Various Vehicle Tyres.

Reporter (Aug 12, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid (NCB) Bid Ref. No.DBE/NCB/G/T/01/2026/27 1. Development Bank

በጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 12, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር  ሐ- 6 /2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጃ ጉምሩክ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 12, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሥር የሚገኘው የወረዳ 9 ኳስ ሜዳ ጤና ጣቢያ የህክምና መድሀኒቶችና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ አላቂ የፅህፈት መሣሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ጨርቆች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጥገናና ሰርቪስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የተለያዩ ክፍሎች የጥገናና እድሳት ስራ በ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ፤ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የንጽህና መሳሪያዎችን፤ ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፤ የሠራተኛ የደንብ ልብሶችን፤ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ እቃዎችን፤ የግንባታ እቃዎችንና የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

World Vision Ethiopia (WVE) is Inviting Eligible Bidders for the End-to-end Delivery and Installation of a 5 Ton/Day Maize Processing Plant (Agro Processing Plant) Along with the Establishment of a Solar Powered Irrigation System.