Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) For the procurement of “Works for Asset Management” Procurement Reference Number: AATMA/NCB/PD/Works/19/2018 Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) invites
Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Asset Management
Addis Zemen (Jun 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት እነ ወ/ሮ ጤናዬ ለማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ፈቀደ ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-17/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የትራንስፖርት አገልግሎት እና የደንብ ልብስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጻም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002 የጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/3/ፋይናንስ ጽ/ቤት 002/2018 ዓ.ም የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/448e3d3c-23e9-402d-877b-469f4cba3948/open Reference
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የህንጻ ቁሳቁስና መገጣጠሚያ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ13/05/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ
The Tole Woreda Health Office Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction Work Alanu Shankora Health Post at Alanu Shankora Kebele
Ethiopian Herald(Jan 16, 2026) INVITATION TO BID 1. Tole Woreda Health office is interested in procurement of works for which
የዲላ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ለሚያስገነባው G+2 አግሮ ፕሮሰሲንግ ቤተ ሙከራ ቀሪ ሥራ ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የዲላ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ለሚያስገነባው G+2 አግሮ ፕሮሰሲንግ ቤተ ሙከራ ቀሪ ሥራ ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የጥበቃ አገልግሎት እና የጽዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ኤሌክትሪክ ኃይል ጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/05/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት-1 የጥበቃ አገልግሎት እና በሎት-2 የጽዳት አገልግሎት ግዥ