Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ደንብልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትም ሆልድንግ ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድረጅት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የሰራተኛ በግልጽ ጨረታ

በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕ /ኢ/ከ/መ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ቢሮ ሳጃ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ ሥልጠና የሚውል ዕቃዎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 20, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕ /ኢ/ከ/መ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ቢሮ ሳጃፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ ሥልጠና የሚውል

አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ አንደኛ ደረጃ ልዩ ፍላጎት ት/ቤት በ2018 አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 20, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ አንደኛ ደረጃ ልዩ ፍላጎት ት/ቤት በ2018 አገልግሎት ላይ

Madda Walabu University:Tender of MWU 2018በድጋሜ የቀለም ግዢ

Government(Jan 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9989560a-e835-458a-9b52-d2916a051543/open Reference

ርኆቦትር ፊዲንግ ኤንድ ስተዲ ሴንተር የኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሰጠው ፈቃድ መሰረት በሰርተፍኬት ቁ.2302 የተመዘገበ ሃገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲህን የ2025 ሒሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 20, 2026) የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ርኆቦትር ፊዲንግ ኤንድ ስተዲ ሴንተር የኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሰጠው

The Ministry of Agriculture Has Announced a Bid Extension for the Construction of New Regional Veterinary Laboratories in Jigjiga (Somali Region) and Demeka (South Ethiopia Region)

Ethiopian Herald(Jan 21, 2026) Bid Submission Date Extension Project Name: De-Risking, Inclusion and Value Enhancement (DRIVE) of Pastoral Economies in

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 20, 2026) የግልፅ ጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የጨረታ ቁጥር ኢኢግ/ንአአኮ/ብግጨ/04/2018 ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በስሩ በሚያስተዳድራቸው ኢንዱስትሪዎችና

The Ministry of Labor and Skills Invites Sealed Proposals for the Procurement of Motor Vehicles for the Ministry and TVET Bureaus and Institutions.

Ethiopian Herald(Jan 21, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE TEMPLATE REQUEST FOR BIDS Goods(TWO-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Ethiopia Name of Project: Education and

የተለያዩ ንብረቶች ፋይብር ኦፕቲክስ (fiber Optics)ኬብል፣ የኮንስትራክሽን፣ ፍሪጅ፣ ጄኔሬተር፣ ኮንቲነሮች፣ የሀይል አስተላላፊ የኤሌክትሪክ ሽቦዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኒያና አገልግሎትና ትሬዲግ ኃ/የተ/የ/ማህብር እና ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የ/ማህብር መካከል ስላለው የፍርድ

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute:የ2018 ለሰራተኛ አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃዎች

Government(Jan 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/306c3444-edf9-44e8-9e3b-a247ab177760/open Reference