Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/02/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ (ፑል)፣ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጨምሮ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ (ፑል)፣ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጨምሮ ለ2ቱም መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት ቀላል ተሽከርካሪዎችን በ2ኛና በ3ኛ ደረጃ በግል ጋራዥ በዓመታዊ ኮንትራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን፣ ለተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም ግዢ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ
የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም. የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እና አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 030/19 ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ጠቅታዊ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2019 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በተስስር እና በጥቅል ግዥ ከዚህ
በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2019 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በተስስር እና በጥቅል ግዥ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mekelle University: Procurement of Spare Parts
Government (May 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/35026c4a-7709-4b0e-aaa1-d14866b4fd60/open Invitation to
St. Peter Specialized Hospital: Procurement of ICT Equipment
Government (May 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/47da9ddd-98c7-4e79-b414-8cbd9c80a0c2/open Invitation to
Mekelle University: Procurement of Food and Beverages
Government (May 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/56b7e77a-ea37-486f-b6a6-5e10856a8477/open Invitation to
Ministry of Revenue፡ Procurement of Helmet and Rain Coat
Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/68489070-c628-4da5-881f-a98fa01ef49d/open Lot Information
Ministry of Defense: Procurement of Hemoclips (micro, Small, Medium and Large)
Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5233dc0c-503e-42de-861e-84cea25fca08/open Lot Information
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: PURCHASE OF COLD ROOM ITEMS’
Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ad0f7a03-1c8b-4471-9645-8974ad4d8136/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of የፕላስቲክ የእጅ ጓንት /Plastic Glove/ ግዥ
Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/46dff577-1cce-463f-a48a-ec46180e730a/open Lot Information
Eka Kotebe General Hospital: EKGH PROCURMENT OF CRAIN RENTAL SERVICE
Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1ed6ed44-0d31-4534-86c2-63cf80e9c36a/open Lot Information
Prime Minister Office: ሎት 559/18 ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል የኬብል ግዥ
Government (May 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3148e803-01e2-4754-89b7-e3299c6c71c0/open Lot Information