Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 4 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የገላ ሳሙና እና የቆዳ የእጅ ጓንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ እሸቱ (2 ሰዎች ) እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሀይሉ አለነ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የጥገና ስራዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የጉልበት አገልግሎት እና መድሃኒቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛው ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛው ዙር ግልፅ ጨረታ፣ ሎት

ፀደይ የከተማ ንግድ ስራ አ/ማህበር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ 3(ሶስት) ዓመት በየዓመቱ የድርጅቱን ሂሳብ በIFRS በውጪ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ፀደይ የከተማ ንግድ ስራ አ/ማህበር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ 3(ሶስት)

Re-Advertisement-FC Africa is Seeking Proposals for Technical Assistance to Strengthen the MSME Credit Risk Management Systems of 4 Banks and 8 MFIs Participating in the MESMER Program.

2merkato.com(Mar 04, 2026) Re-Advertisement – Terms of ReferenceMSME Credit Risk Management Technical Assistance (TA) for MESMER Partner Financial Institutions ABOUT

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የእቃ ግዥ ጨረታ፤ ጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/ቁ/03/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ ደስታ