Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Fence Work

Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7e493811-c110-41ff-8e41-e36ba39eedfb/open Invitation to

Ethiopian Electric Power (EEP) Invites Expressions of Interest for the Design and Supervision of a 180 MVAR STATCOM Implementation Project at the Hurso (230kV) Substation.

Ethiopian Herald(Feb 27, 2026) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA DESIGN AND SUPERVISION OF STATCOM CONSULTING SERVICES Request for Expressions of

በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ሽንት ቤት ግንባታ እና ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ግንባታ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተወዳዳረዎች አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ከወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት

Dhabbaata Mayikiroo Fayinansii Isheetmana Ijaramee Magaala Haroo Gandaa 01 Keessaati Argamuu Gurguruu Barbaadaa

Kallacha Oromiyaa(Feb 26, 2026) Caalbaasii Gurgurtaa Mana Yeroo 2ffaa Bahe Dhabbaati keenyaa Dhabbaata Mayikiroo Fayinansii Isheet qabeenyaa isaa kan ta’e

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ኬብል በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 005/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዳም ትራክ ብዛት 16፣ ሲንግል ካፕ ብዛት 02፣ ደብል ካፕ ብዛት 01፣ መለስተኛ አውቶቡስ ብዛት 02 እና 7000 ሊትር የሚይዝ ቦቲ ብዛት 02 ለ45 ቀናት ለመከራየት እና የተለያዩ ጐማና የውስጥ ላስቲኮች እንዲሁም የልብስ ሣሙና 200 Gm ብዛት 90,000 በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ስኬት ባንክ አ.ማ. በባንኩ ዋና መ/ቤት ህንጻ ሁለት ቤዝመንት፣ ከግራውንድ እስከ 7ኛ ወለል ያሉ ቢሮዎች፤ መጸዳጃ ቤቶች፣ አዳራሽ፣ ኮሪደሮች ቴራስን ጨምሮ እና ጽዳት የሚያሥፈልጋቸው ቦታዎችን ሙሉ በሙሉ በጽዳት ባለሙያዎች የጽዳት አገልግሎት መስጠት ከሚችል ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል ለተገደበ ጊዜ ለማሰራት ይፈልጋል

በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት የከባድ መኪና ጥገና እና ሰርቪስ እና እቃዎች፣ የቀላል መኪና ጥገና እና ሰርቪስ እና እቃዎች፣ የጄኔሬተር ጥገና እና ሰርቪስ እና እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Calalaqaa.mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa(Feb 26, 2026) Caalbaasii 1ffaa M/A/Mirgaa Obbo Kaasaahuun Isheetuu fi M/A/Idaa Aadde Burtukaan Qalamawaa gidduu falmii raawwii jiru ilaalchisee