Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የማምረቻ እና የመሸጫ ሼድ ሥራ የሄልቬታስ–አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሎት 01 በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና
የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት አላቂ የቢሮ ዕቃ (እስቴሽነሪ)፣ ቋሚ ዕቃ (የአዳራሽ/ኮንፈረንስ ወንበር፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት አገልግሎት፣ የዲኮር ስራ፣ ሞንታርቦ፣ ጄኔሬተር እና ወንበር ኪራይ አገልግሎት፣ የጥገና (የአይቲ) ስራ አገልግሎት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የሰራተኞች ካፌ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጌጣጌጥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት አላቂ የቢሮ ዕቃ (እስቴሽነሪ)፣ ቋሚ
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 01/2018 የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ሎት 1. የደንብ ልብስ………………………10,000.00 ሎት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት የእንጨት መሰንጠቂያ እና መሥሪያዎች ከጀነሬተር ጋር በድርድር ሸያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) አራተኛ ደረጃ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት አከራይቶት የነበረውን
Ethiopian Electric Utility (EEU) Would Like To Notify Amendment on Bid No. EEU/Dist./ICB-002/2026/27
Ethiopian Herald (Aug 28, 2026) Bid Amendment Bid No. EEU/Dist./ICB-002/2026/27 Procurement Name: Power Transformer To All Prospective Bidders, The Ethiopian
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ያገለገለ ሚትስቡሽ አይሱዝ ሞዴል FE659EL የጃፓን ስሪት ሰሌዳ ቁጥር 4- 01401 ደ/ህ የሻንሲ ቁጥር FE6s9F-AY9683 የጭነት መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 01 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት
Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Rent Service
Government (Aug 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8f5775dd-d624-4255-9272-9baeed9a9920/open Lot Information
Ethiopian Accreditation Service፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Aug 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2680b6bd-c3db-46de-a144-0f6cf5fd3069/open Lot Information
Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of Hotel Services
Government (Aug 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/76675605-c70e-47f3-92f9-4c3e20fba072/open Lot Information
Ministry of Justice: Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Aug 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fa23aa46-a43c-4c87-94a7-5b7d5fad2944/open Lot Information