Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Oct 30, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8cb8fb7a-c871-401b-aa69-780640bd534c/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0148-2018-PUR Object of Procurement: ለአምስተኛ ጊዜ የወጣ ነጭ
Arbaminch University: ለአምስተኛ ጊዜ የወጣ ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች አገልግሎት ለተማሪዎች ምግብ መሸፈኛ የሚሆን ስቲክ /A/T
Addis Zemen(Oct 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም፡- በድጋሚ ጨረታ የሚሠጡ
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት እስቲም ጀነሬተር /Steam Generator/፣ የሳውና ባዝ ማሞቂያ /Sauna Bath Heater/ እና የመታሻ ገንዳ /Massage Ganda/ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለ3ኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- ሀረ/ግ/ጨ/001/2018 መ/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ሐረር ቅ/ጽ/ቤት የቢሮ ኪራይ ጨረታ ለሁለት አመት የሚቆይ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Office RISO Duplicator Machine Spare Part and Maintenance
Invitation for Bid Lot410 Purchase Requisition of Printing Office RISO Duplicator Machine Spare Part and Maintenance Lot Information Procurement Reference
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኘው ካርጎ እና ሎጂስቲክስ ቅጥር ግቢ የእንስሳት ማቆያ ማዕከል ዲዛይን እና ግንባታ (Design & Construction of Live Animal Facility) ደረጃ አንድ ጠቅላላ ወይም ግንባታ ፍቃድ ያላቸውን ብቁ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-SSTN-T479 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኘው ካርጎ እና ሎጂስቲክስ ቅጥር ግቢ የእንስሳት
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት አስቻለው እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እቴቱ ወንድሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ዮዲት አበራ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን ወርቅነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የሥራ ላይ አደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LP/OT/05/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2017 በጀት ዓመት የሥራ ላይ አደጋ መከላከያ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታው መለያ ቁጥር ወ/ት/ቤት/01/2017 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ
በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ የፍታብሄር ጉዳይ ችሎት ጂ+4 ህንጻ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት አቶ አንተነህ ፈለቀ እና በፍርድ ባለ እዳዎች 1. ናፊያድ ኃላ/የተ/የግ/ማ 2. አቶ ድንቁ ደያስ መካከል
የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ዛፎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል በሚያደርገው የግንባታ ማስፋፊያ በቦታው ላይ ያሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዛፎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ