Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 17, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ስሙ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተጠቀሰው ተበዳሪ ብድር ባለመከፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ
ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 12/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢያዎች ተይዘው እና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Government(Oct 16, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/tendering/346deb13-0604-4677-87af-f2f57099d37e/open Invitation to Bid ጉምሩክ ኮሚሽን የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Be’kur(Oct 13, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አቶ መላኩ ኑሬ ፀሐይ በፀደይ ባንክ ዳሞት ቅርንጫፍ የተበደሩትን ብድር በዉሉ መሰረት መመለስ ስላልቻሉ ለብድሩ አመላለስ በመያዣ የተያዘዉን በመያዣ ሰጨዉ በአቶ ሞላ
የቦታዉ ስፋት 183.5 ካሬ ሜትር የሆነ የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ያገለገሉ
የነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒት እና የህክምና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒት እና የህክምና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ከተያዘለት የመንግሥት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ ተኝተው ለሚታከሙ እና ለተረኛ የጤና ባለሙያ የምግብ አቅርቦት፣ የፅዳት አገልግሎት፣ የህትመት ባነር ሥራዎች እና ቲተር ዓመታዊ ውል እና የአልሙኒየም ፓርትሽን ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/ 2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ከተያዘለት የመንግሥት በጀት ለሆስፒታሉ መገልገያ የሚሆኑ ተኝተው ለሚታከሙ እና ለተረኛ የጤና ባለሙያ የምግብ አቅርቦት፣ የፅዳት አገልግሎት፣ የህትመት ባነር ሥራዎች እና ቲተር ዓመታዊ ውል እና የአልሙኒየም ፓርትሽን ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/ 2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢ፣ የመስክ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ዕ.ደ.ዕ.ት.ድ/016/2016 ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ያገለገሉ ከባድ ተሽከርካሪዎች፣ ተሳቢ፣ የመስክ
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ እና የፕላስቲክ ምርት ማምረቻ አዴቲቭ ጥሬ ዕቃዎችን እና የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ እና የፕላስቲክ ምርት ማምረቻ አዴቲቭ ጥሬ ዕቃዎችን እና የፕላስቲክ
የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመትና፣ የሕክምና እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መፅሐፍት፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የስፖርት መገልገያ፣ ልዩ ልዩ መገልገያዎች የተገጣጣሚ እድሳት እና የህንፃ ጥገና ስራዎች እና ማሽነሪ ጥገና እና ሰርቪስ ግዥ እና ጥገና ለመፈፀም ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ከልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 001/2017
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ት/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ላሉት የመንግሥት መ/ ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጽፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የመኪና፤ የሞተር ሣይክል ጎማዎችና ካለመዳሪያዎችን፣ ለቴክኒክና ሙያ ሥልጠና የሚያገለግሉ መሣሪያዎችን፤ የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ት/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ላሉት የመንግሥት መ/ ቤቶች ለ2017 በጀት
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት